የአፍሪካ አባት አጼ ኃ/ስላሴ እንጂ ክዋሜ ንክሩማ አይደሉም |
|
|

ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ከያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር) አፍሪቃውያን በአረቦች እየተፈነገሉለነጮች ተሽጠው ባህር ሲሻገሩ ንብረታቸውም ወደአውሮፓና አሜሪካ ሲጋዝ ብዙ ምዕተ ዓመታትእንዳስቆጠሩና ከሃያ ሚልዮን ያላነሱ አፍሪቃውያንበዓለም ዙሪያ እንደተበተኑ ታሪክ ዘግቦአል፡፡ እነዚህኑአፍሪቃውያን ባህር ማዶ ለማሸጋገር፣ በመርከብውስጥ ከታጨቁበት ቀን አንስቶ የተለያዩ ግብታዊ አመጽ ቢያካሄዱም ወደ ካሬ ቢያን የተጋዙት ባሮች እንዲሁም ዘግይተው ነፃ የወጡት ተሳብስበውበ18ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ መላው ጥቁር አቀፍ የነፃነት እንቅስቃሴ (PANAFRICANISM) ጀመሩ፡ ፡ ይህንን የነጻነት ፍላጎት ለጥቁር ሕዝብያስረዱ የመጀመሪያው ረድፍ መሪዎችን ትተን ትግሉን በውል የተያያዙት ብንጠቅስ ጆርጅ ፓድሞር ፍሬዴሪክ ዳግላስን፣ ማርክስ ጋርቬይ፣ጆሞ ኬንያታና ኪዋሜ ኑኩሩማ ከፊት መስመር የሚሰለፉ ናቸው፡፡ በጊዜው በቀኝ ገዥዎች ተከብባ ነፃነትዋን ላለማስደፈር ደፋ ቀና ትል የነበረችዋ ኢትዮጵያ በዚህ እንቅስቃሴ ተጨባጭ የሆነ አስተዋጽኦ ባይኖራትም፤ ለእነዚህ የነጻነት ታጋዮችና ለመላው የጥቁር ሕዝቦች መሪ ኮከብ በመሆን ለነፃነት የነበራቸው ተስፋ እንዲለመልም አድርጋለች፡፡ በተለይም ዓለምን ያስደነቀው ትልቁ የአድዋ ድል ነጭ በጦር ሜዳ በጥቁር ዘር ሊሸነፍ አይችልም ተብሎ ይታመንበት የነበረው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ከመቅጽበት ተሸንፎ የጥቁሮች የነፃነት ትግል ኃይልና እምነትን አዳበረ፡፡ ይህም ሲባል አንዳንድ በውጭ አገራት ይኖሩ የነበሩ እነሃኪም ወርቅነህን የመሳሰሉ ኢትዮጵያውያን ለፓን አፍሪካኒዝም ያደረጉት አስተዋጽኦ አልነበረም ማለት አይደለም፡፡ እነዚህ የቀደምት የነፃነት ታጋዮች ፓንአፍሪካኒስቶች ኢትዮጵያ በአድዋና በተለይም በማይጨው በጣልያን በተወረረች ጊዜ ወዶ ዘማቾችን በመመልመል በዓለም የዲፕሎማትክ መድረኮች የግፍ ወራሪዎቹን በማጋለጥ¬¬¬ለጣልያን የሞራል ድቀት ብሎም ለኢትዮጵያ ነፃነት የማይናቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ |
Read more...
|
|
Did Chrysler, Clint Eastwood Super Bowl Ad Win Obama 2nd Term? |
|
|
It was a Chrysler ad, although even that wasn’t obvious. Instead, more than 111 million viewers were greeted by that tough-talking their midgame break. He heralded the auto industry’s revival and said it is a model for a nation poised for a comeback.
|
Read more...
|
35 Ethiopian Christians still in jail for praying in a private home in Saudi Arabia |
|
|
Do Not Stand By Idly As They Die! 
Police reportedly raided a private prayer meeting in the second city of Jeddah over the run-up to Christmas, celebrated by Ethiopian Orthodox Christians on January 7, according to Al Jazeera. The group – which included 29 women – were arrested on December 15, with the women subjected to strip searches and the men beaten and denounced as “unbelievers”, ... |
Read more...
|
|
A blistering time to win the Dubai marathon. |
|
|
Red Sea Afar Democratic Organization (RSADO) Press Statement |
|
|
The Red Sea Afar Democratic Organization (RSADO), stands hand in hand with our brothers and sisters in afar regional state, with people of Ethiopia, as well as with International community by denouncing unprovoked Terrorist action by Eritrean government and its agents in Erta-Ale, Danakil Depression, Afar Region on Jan 17th, 2012.
Eritrean government of Asmara, in the past several years has earned itself negative attention from international community and region’s governments for destabilizing the region. Human rights groups accuse the PFDJ government in Asmara of turning the country into a "giant prison". |
Read more...
|
|
|
|
|
Page 99 of 124 |