| | ግዕዝኤዲት ገጽ የእዚህ ዋና ጥቅም ያለ ምንም የኪቦርድ ፕሮግራም ወይም የግዕዝ ፊደል ሳያስፈልግ ኢንተርኔት ላይ በነፃ በዊዶውስና ማክ ኮምፕዩተሮች ለመክተብ ነው። እያንዳንዱ የዓማርኛ ፊደል ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ የሚከተበው በኣዲስና የፈጠራ ባለመብትነት (ፔንዲንግ ፓተንት) እየተጠበቀ በኣለ ኣዲስ የቴክኖሎጂ ግኝት ነው። Online Typing http://freetyping.geezedit.com The purpose of this free typing is for typing in Amharic on the internet without downloading keyboard drivers and fonts on Windows and Mac computers. Amharic characters are rendered with a new and simple patent pending two keystrokes technology. Online Dictionaries Amharic Oromo Somali Tigrinya
|